Justice for all low-income people in Washington

Main Content

NJP የኮሮናቫይረስ ምላሽ

የ NJP ዓላማ በኮሮናቫይረስ ድንገተኛ ወረርሽኝ ወቅት በመላው ግዛት ውስጥ ከፍተኛውን የሚቻለውን የደንበኛ አገልግሎቶችን ለማረጋገጥ ነው። NJP በተጨማሪም ከኮሮናቫይረስ ድንገተኛ ወረርሽኝ ተጽእኖ የሚሰቃዩ ደንበኞችን ፍላጎቶችን በሚገባ ምላሽ ለመስጠት የሚያስፈልጉትን ማንኛውንም ለውጦች ለመለየት በጥብቅ ክትትል እያደረገ ይገኛል። 

የአሁኑ NJP አገልግሎቶች እና ክንዋኔዎች እንደሚከተሉት ናቸው፦ 

  • CLEAR (ክሊር) – የስልክ መቀበል አገልግሎቶች (ተመሳሳይ የሥራ መርሀግብር የተያዘላቸው ሰዓታቶች ላይ - በሳምንቱ መጨረሻ ከጠዋቱ 9:15 እስከ 12:15 መካከል)። ሁኔታውን እየተቀያየረ ሲሄድ ጊዜ፣ ማንኛውም ዓይነት ለውጥ እዚህ ላይ ያቀርባል። 

  • Washington LawHelp ሕጋዊ አዳዳሲ ነገሮችን እና መረጃዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል (እዚህ ይመልከቱ፦ Washington LawHelp ኮሮናቫይረስ ግብዓቶች ገጽ)። 

  • የመስክ ቢሮዎች፦ እያደገ የመጣውን የኮሮናቫየረስ ወረርሽኝ  በተመለከተ ከሕዝብ የጤና ባለስልጣናቶች ጋር ከሚቀርበው መመሪያ፣ ከአገር ገዢ ኢንስሊ (Inslee's) - እና በካውንቲ ደረጃ – ከሚቀርቡ ትዕዛዞች እና መመሪያዎች ጋር በተያያዘ፣ NJP የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎችን ይወስዳል፦

NJP የመስክ መኮንኖች ከሰኞ፣ ማርች 16፣ 2020 ጀምሮ የርቀት (ቴሌኮሚቲን) አገልግሎቶች ላይ እያስተላለፉ ናቸው። 

  • ይሄም ማለት NJP ቢሮዎች በተቻለው መጠን ቴሌፎን ወይም የቪዲዮ መግባቢያ ሰነዶች ይጠቀማሉ – እና ቢሮዎቹ ለሕዝብ ይዘጋሉ። 

  • ወደፊት የሚደረጉ ቀጠሮዎችን እና ሌሎች በመርሀግብር የተያዙ ስብሰባዎችን በተመለከተ ከአሁኑ ደንበኞች ጋር ተቀያሪ አማራጮችን እያደረጉ ይገኛሉ።  ስለ እርስዎ መዝገብ ወይም ከእርስዎ  ጋር ስብሰባ ተከራካሪ ጠበቃ ጋር በተመለከተ ማንኛውም ዓይነት ጥያቄዎች ያለዎት ከሆነ፣ እያገዝዎት ያለውን ተከራካሪ ጠበቃ ያነጋግሩ።

  • በድንገት የሚመጡ/ በአካል የሚቀርቡ ጥያቄዎች እና ወደ ቢሮ ያለቀጠሮ የሚመጡ ነባር ደንበኞች በሩ ላይ የተለጠፈውን ስልክ ቁጥር ላይ መደወል ያስፈልጋቸዋል።  

  • ነባር ደንበኛ ያልሆኑ ከሆነ እና የሕግ ድጋፍ የሚፈልጉ ከሆነ፣ እባክዎን የኪንግ ካውንቲ

2-1-1 ቁጥር

CLEAR የስልክ መስመር፦ 1-888-201-1014 ለተቀሩት ሌሎች ካወንቲዎች ይደውሉ።

NJP እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች አስፈላጊ እርምጃዎችን ለመለየት የደንበኛ ማህበረሰባት ላይ የቫይረሱን ተጽእኖ በጥብቅ እየተከታተለ ነው።   

የኮሮናቫይረስ ምልክቶች የታየብዎት ከሆነ (እዚህ፦ COVID-19 ጋር የሚያያዙ ምልክቶች) ላይ ይመልከቱ፣ እባክዎን በቤት ውስጥ ይቆዩ እና የእርስዎን የሕክምና አቅራቢ ያግኙ።